ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በጎንደር ከተማ የተገነባውን ቲቲኬ የዘይት ፋብሪካ መረቁ።

ጎንደር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የሚካሄደውን "የኢትዮጵያ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አራተኛውን የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ በስልጤ ዞን ሁልባረግ ወረዳ ሞዴል የአርሶ አደሮች...

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አራተኛውን እና የክረምት በጎ ፍቃድ ስራ አካል የሆነውን የገጠር ኮሪደር ልማት ስራ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ሁልባረግ ወረዳ ወራበት ሻማ ቀበሌ ሞዴል...

በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ለኮሪደር ልማት ገቢ ማሰባሰቢያ የንቅናቄ መድረክ እያካሔደ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ከብልጽግና ለብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት በከተማ አሥተዳደሩ ከሚገኙ መሪዎች ጋር ለኮሪደር ልማት የሚኾን የገቢ ማሰባሰቢያ የንቅናቄ መድረክ እየተካሔደ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ...

“በአንድነት ተነስታችሁ ሰላማችሁን ማስከበር አለባችሁ” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ደብረ ታቦር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከነፋስ መውጫ እና ከላይ ጋይንት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል...

ሰላም በይቅር ባይነት እና በአርቆ አሳቢነት የሚገኝ ነው።

ደብረ ታቦር: ግንቦት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከነፋስ መውጫ እና ከላይ ጋይንት ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በሰላም ዙሪያ እየተወያዩ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይረጋ...