ተስፋ የተጣለበት ልዩ ትምህርት ቤት!

ደብረታቦር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር የሲራክ ጫኔ ልዩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን እና መምህራንን ፈትኖ ይቀበላል። ወደዚህ ትምህርት ቤት የሚገቡ ተማሪዎች እና መምህራን በብቃታቸው የተመሰከረላቸው እና የተዘጋጀውን ፈተና ያለፉ...

የዘምዘም ውኃ

የእናትን ጥረት እና የልጅን ጩኸት ሰምቶ ፈጣሪ በምድረ በዳ መካከል ያፈለቀው የሕይዎት ውኃ ናት የሚጠጣት ባይኖር ሞልታ አትፈስስም፤ የሚጠጣት ቢበዛ ምንጯ አይደርቅም ከዓለም ዙሪያ ሐጂ የሚያደርግ ሙስሊም ጠጥቷት እና ቀድቶ ወደየሀገሩ ወስዷት...

እስልምና ሃይማኖት ለሁሉም ሰላም መኾንን በአስተምህሮቱ ይገልጻል።

ጎንደር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በጎንደር ከተማ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች ተከብሯል። ‎ በዓሉ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በተገኙበት በአጼ...

የአረፋ በዓልን ሃይማኖታዊ የመረዳዳት ዕሴቱን በማጉላት ማክበር ይገባል።

ደባርቅ: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለ1 ሺህ 446ኛ ጊዜ የሚከበረው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው። የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ታላቅ ከሚባሉ ኢስላማዊ የሃይማኖት በዓላት...

መስዋዕትነት በእምነት ድል የኾነበት ቦታ – የአረፋ ተራራ

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ኢድ አል አድሃ (አረፋ ) ተናፋቂ በዓል ነው። በየዓመቱ በጉጉት ይጠበቃል፤ በፍቅር በአንድነት፣ በድምቀት ይከበራል። ዒድ አል አድሃ የእዝነት እና የአብሮነት በዓል ነው። በዚህ ታላቅ...