የህፃናት መብት እና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የህፃናት ቀን " የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን በማነፅ ህፃናት ተኮር ተግባራትን እናከናውን "በሚል መሪ ቃል በጎንደር ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። የአማራ ክልል ሴቶችና ህፃናት ማኅበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ...

“በአንድነት ስትነሱ ሰላማችሁን አረጋግጣችሁ ታሪክ ትሠራላችሁ” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ደብረ ታቦር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከመካነ ኢየሱስ ከተማ አሥተዳደር እና ከእስቴ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ምክር...

ምርኩዝ በጎ አድራጎት ማኅበር የዒድ አል አድሃ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ድጋፍ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎ አድራጎት ማኅበሩ በባሕር ዳር ከተማ በቋሚነት ለሚደግፋቸው እና ለሌሎች በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ 400 የኅብረሰብ ክፍሎች ነው ድጋፍ ያደረገው። ምርኩዝ በጎ አድራጎት ማኅበር በቋሚነት ለሚደግፋቸው 150 አቅመ ደካሞችና ለሌሎች...

የሕዝብን ሰላም ለማረጋገጥ ግዳጃችንን በብቃት እየተወጣን ነው።

ደብረ ታቦር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በእስቴ ወረዳ እና በመካነ ኢየሱስ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እያስከበሩ ከሚገኙ የጸጥታ ኀይሎች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊ የጸጥታ ኀይሎች የሕግ ማስከበር...

ችግሮችን ተጋፍጠው ያስተማሩ መምህራን የልፋታቸው ውጤት እንዲሳካ ፈተናው በሥርዓት መሰጠት አለበት።

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር ትምህርት መምሪያ መጭውን የተማሪዎች ክልላዊ ፈተና አስመልክቶ ለየትምህርት ቤቶች ርእሳነ መምህራን፣ ለመምህራን ማኀበር ተወካዮች፣ ለሱፐርቫይዘሮች እና ከልዩ ልዩ መሥሪያ ቤቶች ለተወከሉ የሥራ ኀላፊዎች ገለጻ...