መንግሥት ሠራተኞችን አቅም በማዘመን ኅብረተሰቡን በቅንነት ለማገልገል የሚያስችል ሪፎርም እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን...

ወልድያ: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ የመንግሥት አሥተዳደር አገልግሎት ሪፎርም የትግበራ ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር የመንግሥት ሠራተኞች ወቅቱ የሚጠይቀውን ሁለንተናዊ አቅም...

የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና እየሠጠ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕክምናው ተጠቃሚ ከኾኑት ውስጥ የሜጫ ወረዳ ነዋሪው መላኩ ወለላ ይገኙበታል። አቶ መላኩ እንደገለጹት ከአምስት ዓመት በፊት አንድ ዐይናቸውን ጉዳት አገጥሟቸው ነበር። በግላቸው በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ...

ለጋራ ችግር የጋራ መፍትሔ ያስፈልገናል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ የተገኙ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለሀገር ሰላም በጋራ...

የሐረሪ ክልል አራተኛውን የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ ለማዘጋጀት ዋንጫውን ተረከበ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። የሐረሪ ክልል ደግሞ አራተኛውን የሃይማኖት ተቋማት ኮንፈረንስ ለማካሄድ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ መምህራን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው...