“ከቻላችሁስ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ” ብጹዕ አቡነ ልሳነ ክርስቶስ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው ሀገር አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በጉባኤው የባሕር ዳር እና ደሴ ሀገረ ስብከት ካቶሊካዊ ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ...

“ሰላም በምድሪቱ እንዲሰፍን ወደ ፈጣሪ እንመለስ” ፓስተር ታደሰ አዱኛ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው ሀገር አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበር እና ለአብሮነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በጉባኤው መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ፕሬዝዳንት እና የኢትጵያ...

ለርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የነበረው ሦስተኛው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል። በጉባኤው የማጠቃለያ ዝግጅት ላይ የተለያዩ አካላት ዕውቅና እና ምሥጋና አግኝተዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለክልሉ...

“ቀኑ ፈጽሞ ሳይመሽ ሃይማኖትን ከፖለቲካ፣ ፖለቲካን ከሃይማኖት ሳንቀይጥ ለሰላም እንቁም” ብጹዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ...

“አንዳችን ያለ ሌላው ጎደሎ ነን” ቄስ ደረጀ ጀንበሩ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በዕለቱ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ጸሐፊ ቄስ ደረጀ ጀንበሩ ሁላችንም ዛሬ...