ከ242 ተሳፋሪዎች አንዲት ነፍስ ብቻ የተረፈችበት የኤር ሕንድ የአውሮፕላን አደጋ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የበረራ ቁጥሩ 171 የኾነው እና መዳረሻውን ለንደን አድርጎ በረራውን የጀመረው የኤር ሕንድ አየር መንገድ አውሮፕላን 242 ተሳፋሪዎችን እንደያዘ ከ30 ሴኮንድ በረራ በኋላ በምዕራባዊ ሕንድ አሕመድአባድ ከተማ በአስከፊ ኹኔታ...
በእገታ እና መሰል ወንጀሎች የተጠረጠሩ 33 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር...
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእገታ እና መሰል የወንጀል ድርጊቶች የተጠረጠሩ 33 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያጣራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል፡፡
ደብረ ብርሃን ከተማ የሰላም ተምሳሌት...
ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ደሴ: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸሙን በምስራቅ አማራ ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት ጋር ገምግሟል፡፡
ሴቶችን በልማት ኅብረት በማደራጀት እውቀት፣ ጉልበት እና ገንዘባቸውን አሰባስበው የኢኮኖሚ አቅማቸው...
መንግሥት ሠራተኞችን አቅም በማዘመን ኅብረተሰቡን በቅንነት ለማገልገል የሚያስችል ሪፎርም እየተሠራ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን...
ወልድያ: ሰኔ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ የመንግሥት አሥተዳደር አገልግሎት ሪፎርም የትግበራ ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር የመንግሥት ሠራተኞች ወቅቱ የሚጠይቀውን ሁለንተናዊ አቅም...
የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና እየሠጠ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕክምናው ተጠቃሚ ከኾኑት ውስጥ የሜጫ ወረዳ ነዋሪው መላኩ ወለላ ይገኙበታል። አቶ መላኩ እንደገለጹት ከአምስት ዓመት በፊት አንድ ዐይናቸውን ጉዳት አገጥሟቸው ነበር። በግላቸው በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ...








