የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ማጣራት ሥራ መጀመሩን ገለጸ።

ወልድያ: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ የ11 ወራት የሥራ አፈፃፀሙን ገምግሟል። የዞኑ ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ኀላፊ ሙሉ አዲሴ መንግሥት ሠራተኞች ባለፉት 11 ወራት በጸጥታ ችግር ውስጥም ኾነው የሕይወት መስዋዕትነት...

ለደብረ ብርሃን ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች የሕፃናት ማቆያ ማዕከል ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት በከተማው የመንግሥት ሠራተኞች የሕፃናት ማቆያ ባለመኖሩ ሠራተኞች ይቸገሩ እንደነበር አንስተዋል። ይህ ማዕከል ተገንብቶ ሲጠናቀቅም የአገልግሎት አሰጣጡን የበለጠ በማቀላጠፍ በኩል የሚጫወተው ሚና ቀላል...

ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት ጠየቀ።

ደብረ ታቦር: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ አራተኛ ዙር፣ 12ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 43ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ የ2017 ዓ.ም ሦስተኛ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈጻጸምን በገመገመበት ጉባኤው ሰላምን ማጽናት ዋነኛ አጀንዳው አድርጎ ተወያይቷል።...

“ቃል በተግባር ተፈጽሞልናል” ቤታቸው የታደሰላቸው አቅመ ደካሞች

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት በባሕር ዳር ከተማ ሀገረ ሰላም ቀበሌ አቅመ ደካማ፣በሕመም የሚሰቃዩ እና አካል ጉዳተኛ የኾኑ ቤተሰቦችን ቤት የማደስ ሥራ አስጀምሯል። ወይዘሮ ስለናት ፈንቴ እና ባለቤታቸው አቶ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ክፍልን በይፋ ከፈቱ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ክፍልን በይፋ ከፍተዋል። ይኽ ድንቅ ክንውን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ የዓየር ንብረት ለውጥ እና የኢትዮጵያ ምላሽ፣ ግብርና፣ የውኃ ኃይል እና ኢነርጂ፣ ኤሮኖቲክስ...