የአፍሪካ ሀገራት ለኀይል አቅርቦት ቅድሚያ ሰጥተው ሊሠሩ ይገባል።
አዲስ አበባ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኀይል አቅርቦት እና በተፋሰስ ልማት ላይ የሚመክረው ኮንፈረንሱ ዘንድሮ ቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ኀይል ግንባታ ለዘላቂ እና አስተማማኝ ልማት በሚል መሪ መልዕክት...
ሀገራዊ ቅርሶች በሕግ ዐይን።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶች የማንነት መገለጫዎች እና የታሪክ የመረጃ ምንጮች በመኾናቸው ለአንድ ሀገር እና ሕዝብ በርካታ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጠቀሜታ አላቸው፡፡
ከጠቀሜታዎቻቸው መካከል የምጣኔ ሃብት አቅምን ለማሳደግ፣ የፈጠራ ሥራን ለማጎልበት፣ ሀገራዊ...
መሬትን የማበልጸግ አንዱ መንገድ!
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአኹኑ ወቅት ስለ ምርት እድገት ሲነሳ በጉልሁ ከሚነሱ ግብዓቶች መካከል አንዱ የተፈጥሮ ማዳበሪያ (ኮምፖስት) አንዱ ነው፡፡ አርሶ አደር አድማሱ መኮነን በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ይኖራሉ፡፡ በግብርና...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቂ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት አለ።
ሰቆጣ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017/18 የምርት ዘመን ከ120ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር በመሸፈን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት አቅደው እየሠሩ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ አዲሱ ወልዴ...
የነገ ሀገር ተረካቢ የኾኑትን ሕጻናት በመደገፍ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ "የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለማነጽ ሕጻናት ተኮር ተግባራትን እናከናውን" በሚል መሪ መልዕክት የአፍሪካ የሕጻናትን ቀን አክብሯል።
የአማራ ክልል ሴቶች፣...








