በዓመቱ ከ325 ቶን በላይ የማር ምርት መመረቱን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ጎንደር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎ወጣት ሀብታሙ ቸኮል በጎንደር ከተማ በንብ ማነብ ሥራ ዘርፍ ተሰማርተው ተጠቃሚ ከኾኑ ወጣቶች መካከል አንዱ ነው። ‎ ‎በዘርፉ ከተሰማራ ከአራት ዓመታት በላይ እንደኾነው የተናገረው ወጣት ሀብታሙ በዓመት እስከ 200 ኪሎ ግራም...

መለው ኢትዮጵያውያን ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን እንዲጎበኙ ጥሪ ቀረበ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ቤተ መንግሥት ለሕዝብ ክፍት ኾኗል። የብሔራዊ ቤተ መንግሥትን ለሕዝብ ክፍት መኾንን በማስመልከት መግለጫ የሰጡት በሚኒስቴር ማዕረግ የቤተ መንግሥት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ምትኩ...

የሰራዊቱ እና የክልሉ የጸጥታ ኃይል የተቀናጀ ስምሪት ውጤት ማምጣቱን ሌተና ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተና ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ከደቡብ ጎንደር እና ከሁሉም የጎጃም ዞኖች ከመጡ ወታደራዊ እና የሕዝብ መሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሠራዊቱ እና የክልሉ የጸጥታ ኃይል ባደረጉት የተቀናጀ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ጅማ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በስድስተኛው ሀገር አቀፍ የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ላይ ለመታደም ጅማ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ለዘመናት የኅብረ ብሔራዊነት መናኸሪያ በኾነችው በአባ...

የአፍሪካ ሀገራት ለኀይል አቅርቦት ቅድሚያ ሰጥተው ሊሠሩ ይገባል።

አዲስ አበባ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኀይል አቅርቦት እና በተፋሰስ ልማት ላይ የሚመክረው ኮንፈረንሱ ዘንድሮ ቀጣናዊ የኤሌክትሪክ ኀይል ግንባታ ለዘላቂ እና አስተማማኝ ልማት በሚል መሪ መልዕክት...