“ስፖርት በሁሉም መንገድ የነቃ ማኅበረሰብ ለመፍጠር አስፈላጊ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የመላ ኢትዮጵያ ጨዋታ በጅማ ከተማ ተጀምሯል። በዚህ ውድድር ከክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ ከ4ሺህ 500 በላይ ልዑካን ተሳታፊ ናቸው። ስፖርተኞች በ26 የስፖርት ዓይነቶች ይፎካከራሉ። የመላው ኢትዮጵያ...

“ስፖርት የነገዋን ኢትዮጵያ ዜጎች መፍጠሪያችን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስድስተኛው የመላው ኢትዮጵያ ስፖርት ጨዋታ በጀማ ከተማ ተጀምሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት ያጋሩት...

ተፈጥሮ እና ሰው ተናበው የፈጠሩት ልዩ ውበት:- ጎርጎራ

ጎንደር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጎርጎራ በአረንጓዴ ዕፅዋት ተሸፍኖ፣ በወፎች ዝማሬ ደምቆ፣ ጣና ሐይቅን ተንተርሶ የሚገኝ ውብ ቦታ ነው። ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የጎርጎራን ኢኮ ቱሪዝም ድባብ በቀን እና በምሽት ጎብኝተዋል። ጎርጎራ...

“ክልሉ ወደ ተረጋጋ ኹኔታ እንዲመጣ የሴት መሪዎች ሚና ከፍተኛ ነበር” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለአማራ ክልል ሴት መሪዎች ከቀውስ ማገገሚያ እና የቀውስ ጊዜ አመራር ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ለአማራ ክልል ሴት መሪዎች ከቀውስ ማገገሚያ እና የቀውስ ጊዜ...

ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ክልሎች እና የሀገሪቱ አካባቢዎች የተውጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። ባለሙያዎች ባሕር ዳር ከተማ ሲደርሱ የከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የባሕር ዳር...