“የቀደመ ታሪኳን የበለጠ የሚያደምቅ ሥራ ጅማ ላይ እየተሠራ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትናንቱን የጅማ ዕሴት የሚጠብቁ፣ የነገውን ዘመን የሚዋጁ አስደናቂ ሥራዎች ዕውን እየተደረጉ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። ‎ ‎ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት በጅማ...

በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎች የኪነ ጥበብ ሥራዎችን ጥራት የሚያሳድጉ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ምክትል ቢሮ ኀላፊ እና የቡድኑ አሥተባባሪ...

የእንስሳት መኖ አቅርቦት ችግርን እየፈታ የሚገኘው ፋብሪካ

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ባላት በእንስሳት ሃብት አቅም ከአፍሪካ በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። በኢትዮጵያ ከፍተኛ የእንስሳት ሀብት ከሚገኝባቸው አካባቢዎች መካከል ደግሞ አማራ ክልል ከቀዳሚዎቹ ውስጥ ይመደባል። ክልሉ ለዳልጋ ከብት፣ ለዶሮ፣ ለፍየል ሃብት ልማት...

አማራጭ አቅሞችን ተጠቅሞ ክልሉን ከችግሮቹ ማላቀቅ ወቅቱ የሚጠይቀው የአመራር ጥበብ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ የ25 ዓመት የልማት እና የእድገት ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ሥልጠና እየወሰዱ ነው። በሥልጠናው የክልሉ ሁለንተናዊ ችግሮች፣ አቅሞች፣ የመልማት እድሎች እና አማራጮች በጥልቀት ውይይት እየተደረገባቸው...

“ስፖርት በሁሉም መንገድ የነቃ ማኅበረሰብ ለመፍጠር አስፈላጊ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የመላ ኢትዮጵያ ጨዋታ በጅማ ከተማ ተጀምሯል። በዚህ ውድድር ከክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ ከ4ሺህ 500 በላይ ልዑካን ተሳታፊ ናቸው። ስፖርተኞች በ26 የስፖርት ዓይነቶች ይፎካከራሉ። የመላው ኢትዮጵያ...