ሁለገብ ጠቀሜታ ያላቸው እና ለደን ልማት የሚውሉ የዕጽዋት ዝርያዎችን እያዘጋጀ መሆኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን...
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለገብ ጠቀሜታ ያላቸው እና ለደን ልማት የሚውሉ የዕጽዋት ዝርያዎችን ለክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እያዘጋጀ መሆኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። መምሪያው ለተከላ የሚኾን የቦታ መረጣና የጉድጓድ...
“በጽናት የመሥራት፣ በማሳ የመተጋገዝ ባሕል በሁሉም አካባቢ አጠናክሮ ማስቀጠል ያስፈልጋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጅማ ዞን የሻይ ቅጠል ልማትን ጎብኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በጅማ ዞን ሰቃ ጨቆርሳ ወረዳ የሻይ ቅጠል ልማትን ጎብኝተናል...
አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ተገናኙ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ ትራምፕ ጋር በነጩ ቤተመንግሥት ተገናኝተዋል።
አምባሳደር ብናልፍ አንዱዓለም ነጩ ቤተመንግሥት ሲደርሱ በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ መካከል...
“የቀደመ ታሪኳን የበለጠ የሚያደምቅ ሥራ ጅማ ላይ እየተሠራ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትናንቱን የጅማ ዕሴት የሚጠብቁ፣ የነገውን ዘመን የሚዋጁ አስደናቂ ሥራዎች ዕውን እየተደረጉ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት በጅማ...
በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎች የኪነ ጥበብ ሥራዎችን ጥራት የሚያሳድጉ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ምክትል ቢሮ ኀላፊ እና የቡድኑ አሥተባባሪ...








