በግጭቱ ምክንያት ጉዳት የገጠማቸውን ትምህርት ቤቶች ለመጠገን እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግጭቱ ምክንያት ጉዳት ያጋጠማቸውን የትምህርት ተቋማት እና ትምህርት ቤቶች ለመጠገን እና ገጽታቸውንም ለማሻሻል እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። የምሥራቅ ጎጃም ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ጌታሁን ፈንቴ...

በአረንጓዴ አሻራ የሚተከሉ ችግኞች ምጣኔ ሀብታዊ ጠቀሜታቸው ምን ያክል ነው ?

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለአካባቢ ጥበቃ እና ለተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ትኩረት በመሰጠት አረንጓዴ ምጣኔ ሀብትን ለመፍጠር እየተሠራ ነው። ለዚህም ከ2011 ዓ.ም የክረምት ወቅት ጀምሮ በየዓመቱ የአረንጓዴ አሻራ ሥራ...

“እንግዳ ተቀባዩ የጅማ ሕዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበል እናመሰግናለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጅማ ከተማ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንግዳ ተቀባዩ የጅማ ሕዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበልና በቆይታችን...

“የፖለቲካ ምኅዳርን መክፈት በ2010 ዓ.ም የወሰንነው ቁልፍ ውሳኔ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ድ.ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው "የፖለቲካ ምኅዳርን መክፈት በ2010 ዓ.ም የወሰንነው ቁልፍ ውሳኔ ነው" ሲሉ አስፍረዋል። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ረጅም ዘመን ከኖረው...

በባሕር ዳር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች ከተማዋን የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት ማዕከል የሚያደርጉ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ባሕር ዳርን ከኢትዮጵያ ባለፈ በዓለም አቀፍ ደረጃ ውብ፣ ለኑሮ ተመራጭ እና የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ትልልቅ የልማት ሥራዎች...