እናት ባንክ በሴቶች አቀፍ የባንክ አገልግሎት በኢትዮጵያ ቀዳሚ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እናት ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ የ2025 የባንኮች የሥርዓተ ፆታ አካታችነት ምዘና መስፈርት መሠረት በሴቶች አቀፍ የባንክ አገልግሎት ከሌሎች 30 ባንኮች ተሽሎ በመገኘት ቀዳሚ ባንክ መኾኑ ተገልጿል። ይህ ዕውቅና የኢትዮጵያ...

የዞኑ ተወላጆች አካባቢያቸውን ለማልማት የሚያደርጉት ሁሉን አቀፍ ርብርብ ተስፋ ሰጭ ነው።

ሁመራ፦ ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በርካታ የልማት ሥራዎች መከናዎናቸውን የዞኑ አሥተዳደር አስታውቋል። ባለፉት ዓመታት በዞኑ በተከናወኑ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ የዞኑ አሥተዳደር ከተለያዩ አካባቢዎች ከተውጣጡ...

የጤና ቢሮ ማስፋፊያ እና እድሳት ሰው ተኮር መኾኑን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማእረግ የማኀበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች...

በቡሬ ከተማ የማስፋፊያ ሥራ የተደረገለት የመጀመሪያ እና የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ፊቤላ ኢንዱስሪያል የገንዘብ ድግፍ ማስፋፊያ የተደረገለት የዕድገት በኅብረት የመጀመሪያ እና የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታው ተጠናቅቆ ዛሬ ተመርቋል። ዕድገት በኅብረት የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት...

ሥልጠናው ሴት መሪዎች በቀውስ ጊዜ ተጠልፈው የሚወድቁ ሳይኾኑ ችግሮችን ተቋቁመው መሥራት እንደሚችሉ የሚያሳይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለሚገኙ ሴት መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የቀውስ ጊዜ አመራር እና ከቀውስ ማገገሚያ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጥቷል። በሥልጠናው የተሳተፉት መሪዎች ሥልጠናው የሥራ መነቃቃት እና ተነሳሽነት...