እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ባለፉት ዓመታት ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ የአዊ ብሔረሰብ...

ኢትዮጵያውያን ለግድቡ ግንባታ እውን መኾን ያደረጉት ተሳትፎ ግዙፍ የልማት ሥራዎችን በራስ አቅም መሥራት እንደሚቻል...
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ድጋፍ አሰባሳቢ እና አሥተባባሪ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ድጋፋቸውን ላበረከቱ ግለሰቦች እና ተቋማት የምስጋና እና እውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል።...
የአካባቢውን ሰላም ለማጽናት ከሕዝቡ ጋር የተጀመረው የቅንጅት ሥራ ሊቀጥል ይገባል።
ወልድያ፡ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 38ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። የምክር ቤት አባላት በከተማ እና መሠረተ ልማት አገልግሎት የሚነሱ ዘርፈ ብዙ የሕዝብ ጥያቄዎች የመልካም...
“ለሕዝባችን ፍላጎት ራሳችንን ማስገዛት አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የመሪዎች ሥልጠና ተጠናቅቋል። በሥልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሻጋሪ ዕድገቱ እና የዘላቂ...