“መሶብ ውጤታማ፣ አካታች፣ ልዩ እና ተወዳዳሪ አገልግሎቶችን የማቅረብ ቃልኪዳን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአፍሪካ የሲቪል ሰርቪስ ቀን በዓልን እና የተመድ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ጉዳዮች ጉባኤን አስጀምረዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት መሶብ የአንድ ማዕከል...
የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማኅበረሰብ ደኅንነት አጠባበቅ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ እንደገለጹት በክልሉ ባለፉት ዓመታት የማኅበረሰቡን ደኅንነት የሚጎዱ ችግሮች መከሰታቸውን ገልጸዋል።
በተለይም ደግሞ በሰሜኑ ጦርነት እና ባለፉት ዓመታት ደግሞ በክልሉ...
“ሀገሪቱ ከችግር ውስጥ የምትወጣው የተማረው ዜጋ በአመክንዮ ማሰብ ሲጀምር ነው” ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ትምህርት የማያቋርጥ ሂደት መኾኑን ገልጸዋል። የዕለቱ ተመራቂ ተማሪዎች ወደ አዲስ ምዕራፍ...
“የነገ ሀገር የምትመስለው የዛሬ ተማሪዎችን ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
እንጅባራ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ...
ደንበኛ ተኮር እሴት በመከተል አገልግሎት አሰጣጡን ለማሳለጥ ጥረት እየተደረገ ነው።
ደብረ ብርሃን፡ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጽያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደብረ ብርሃን ሪጅን ከቁልፍ ደንበኞች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ምክክር እያካሄደ ይገኛል።
የተሳታፊነት እና ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ደንበኞች በአገልግሎት አሰጣጡ ከፍተኛ እርካታ እንዲኖራቸው ለማስቻል...








