ነገን ዛሬ መቅደም!

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በበርካታ አካባቢዎች የሚገኙ የማኀበረሰብ ክፍሎች በየዓመቱ በክረምት ወቅት የጎርፍ ሰለባ እንደሚኾኑ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን የምንሰማው ሐቅ ነው። ጎርፍ በሚያስከትለው ጉዳትም ድልድዮች እየተደረመሱ ትራፊኩ ይስተጓጎላል፤ እንስሳት...

በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ እና በአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ የመንግሥትን ሕግ የማስከበር ሂደት እውቅና የሚሰጥ...

የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች ፅንፈኝነትን የሚያወግዝ እና መንግሥት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር ርምጃ የሚደግፍ ሰልፍ...

እንጅባራ: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በድጋፍ ሰልፉ የከተማው ነዋሪዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ፈረሰኞች እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። በሰልፉ ፅንፈኝነትን እናወግዛለን፣ ሰላም እንፈልጋለን፣ ልጆቻችንን ማስተማር እንሻለን፣ ጦርነት ይብቃ፣ የጥይት ድምፅ መስማት አንፈልግም የሚሉና ሌሎችም...

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን የኒቨርሲቲ በስምንት ኮሌጆች፣ በ39 የትምህርት ዓይነቶች የሠለጠኑ 1 ሺህ 108 የመጀመሪያ ዲግሪ እና 251 የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን አስመርቋል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት አስማረ መለሰ (ዶ.ር) ተመራቂ ተማሪዎች ሙሉ...

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የተለያዩ አካባቢዎች ጽንፈኝነት የሚያወግዝ እና ሰላምን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ስልፍ እየተካሄደ ነው። ሰላማዊ ሰልፈኞቹ ልጆቻችን ይማሩ፣ የመንግሥትን ሕግ የማስከበር እርምጃ እንደግፋለን፣ ጽንፈኝነትን እናወግዛለን እና መሰል መልዕክቶችን...