“ለሀገር የሰሩ እና መልካም ዓላማ የነበራቸው መሪዎች ሲያልፉ ራዕያቸው ፍሬ እንዲያፈራ ማድረግ ያስፈልጋል” ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገር ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሰሩ እና መልካም ዓላማ የነበራቸው አመራሮች ሲያልፉ ሃሳባቸው ሕያው እንዲኾን እና ራዕያቸው መሬት ወርዶ ፍሬ እንዲያፈራ ማስታወስ ይገባል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ። በሕዝብ...

የአዴት ሕዝብ ለሰላሙ እና ልማቱ እያደረገ ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዴት ከተማ አሥተዳደር የገነባቸውን የከተማ መሠረተ ልማቶች አስመርቋል። የተመረቁት ልማቶች የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት፣ የከተማ መሐል የኮሪደር ልማት፣ የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ እና የወጣቶች መዝናኛ ክበብ ናቸው። በከተማዋ ልማት እና...

ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ኅብረተሰቡ ሕዝባዊ ደጀንነቱን አጠናክሮ ማስቀጠል አለበት።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማን ጨምሮ በሌሎች ከተሞች ጽንፈኝነትን የሚያወግዝ እና መንግሥት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር ርምጃ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። በእንጅባራ ከተማ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፉ የከተማው ነዋሪዎች፣ የመንግሥት...

የዶክተር አምባቸው መኮንን 6ኛ ዓመት መታሰቢያ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዮኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዶክተር አምባቸው መኮንን 6ኛ ዓመት የሰማዕታትነት መታሰቢያ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዮኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በችግኝ ተከላ እና በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በ6ኛ ዓመት መታሰቢያው ላይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣...

በአዲስ ቅዳም ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በአዲስ ቅዳም ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ ጽንፈኝነትን አጥብቀን እናወግዛለን፣ ሰላምን እንሻለን፣ የጥይት ድምፅ መስማት አንፈልግም፣ ማኅበራዊ እረፍት እንሻለን፣ ከመንግሥት...