ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሚዲያ ባለሞያዎች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረጉ ውይይቶች የመጨረሻው የኾነው ውይይት ዛሬ ከሕዝብ እና የግል ሚዲያዎች ከተወጣጡ ባለሞያዎች ጋር ተካሂዶ በኢንደስትሪው ያሉ ልዩ ጉዳዮችን...

በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በከተማ ግብርና ሥራ የተሰማሩ ሴቶች ውጤታማ መኾናቸውን ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ገነት አበባው የገነት፣ ዮሴፍ እና ጓደኞቻቸው የዓሣ፣ ዶሮ ርባታና የተቀናጀ ግብርና ሽርክና ማኅበር መስራች እና ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ በዓሣ፣ ዶሮ ርባታ፣ በአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት ዘርፍ ተሰማርተው...

በተቀናጀ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራዎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ይሠራል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱ ኅላፊ መላክነሽ ኃይሉ የምግብ ዋስትና መርሐ ግብር በአረንጓዴ ልማት፣ በከተማ ጽዳት እና ውበት እንዲሁም በከተማ ግብርና ተወስኖ መቆየቱን ገልጸዋል። በ2018 በጀት...

በምዕራብ ጎንደር ዞን ከ890 ሺህ በላይ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ ኾነዋል።

ገንዳ ውኃ: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ ይተከላል ተብሎ ከታቀደው 1 ሚሊዮን ችግኝ ውስጥ ከ890 ሺህ በላይ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ መኾናቸውን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የደን ልማት ባለሙያው ጋሻው ታያቸው ለ2017/2018 ለችግኝ ተከላ መርሐ...

ሀሰተኛ-ፍካት!

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደዛሬው የትምህርት ተቋማት ባልበዙበት ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ሦስተኛ እና ሁለተኛ ዲግሪ ቀርቶ የመጀመሪያ ዲግሪ መያዝም ብርቅ እና ድንቅ ነበር፡፡ ባለዲግሪዎቹም በእውቀታቸው ስለሚሠሩ ቅቡልነትም አላቸው፡፡ በዚያው ዘመን የነበረው መሪ...