የሰሜን ጎንደር ዞን በመኸር ዓመቱ ከ3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ነው።

ደባርቅ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ግብርና መምሪያ በምርት ዘመኑ ከ3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ እንደሚገኝም ገልጿል።የሰሜን ጎንደር ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ዮሐንስ ይግዛው ከ100 ሺህ ኩንታል በላይ አፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት...

ሀገራዊ ቅርሶች በሕግ ዐይን።

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶች የማንነት መገለጫዎች እና የታሪክ የመረጃ ምንጮች በመኾናቸው ለአንድ ሀገር እና ሕዝብ በርካታ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጠቀሜታ አላቸው፡፡ ከጠቀሜታዎቻቸው መካከል የምጣኔ ሃብት አቅምን ለማሳደግ፣ የፈጠራ ሥራን ለማጎልበት፣ ሀገራዊ...

ነገን ዛሬ መቅደም!

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በበርካታ አካባቢዎች የሚገኙ የማኀበረሰብ ክፍሎች በየዓመቱ በክረምት ወቅት የጎርፍ ሰለባ እንደሚኾኑ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን የምንሰማው ሐቅ ነው። ጎርፍ በሚያስከትለው ጉዳትም ድልድዮች እየተደረመሱ ትራፊኩ ይስተጓጎላል፤ እንስሳት...

በባሕር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የአማራ ሕዝብ ሙዚዬም የት ደረሰ?

👉 "ለግንባታ ሥራው መጓተት ምክንያቱ በተቋራጩ በኩል የሚቀርብ የፀጥታ እና የግብዓት አቅርቦት ችግር ነው" ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ 👉 "ለግንባታው የተያዘው የቅድመ ክፍያ ገንዘብ በወቅቱ ባለመከፈሉ ምክንያት የሙዚዬሙን ግንባታ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ለማከናወን...

“የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ማንነት ዘላቂ ሰላም በሚያመጣና ሕጋዊ ቅቡልነት ባለው መንገድ መፈታት ይገዋል” ርእሰ...

ሁመራ: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች ጋር በሁመራ ከተማ ተወያይተዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣...