አልማ በደቡብ ወሎ ዞን 250 የመማሪያ ክፍሎችን እያስገነባ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ባለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት ከአባላት እና ከአጋር አካላት በተገኘ ሃብት የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። በተያዘው በጀት ዓመትም ማኅበሩ በትምህርት፣ ጤና እና...
አዲስ የወጣው የአማራ ክልል የአሥተዳደር ሥነ ሥርዓት አዋጅ የመንግሥት ተቋማት አሠራር ግልጽ እና ተጠያቂ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በክልሉ አዲስ በወጣው የአማራ ክልል አሥተዳደር ሥነ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር 292/2017 ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ እየተወያየ ነው።በውይይቱ ላይ የክልል እና...
በቀጣይ ዓመት የትምህርት ተቋማትን በሙሉ አቅም ሥራ ማስጀመር ቁልፍ ተግባር ነው።
ደብረብርሃን፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2017 ዓ.ም የአፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓ.ም የዕቅድ ትውውቅ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የሰሜን ሽዋ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ተክለየስ በለጠ በቅርብ...
የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፎ የመልካም ሰብዕና መገንቢያ መሣሪያ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰዎች በራሳቸው ተነሳሽነት ያለቅድመ ሁኔታ የሚሠሩት በጎ ሥራ ነው፡፡ ለአገልግሎታቸውም ምላሽ እና ክፍያ አይጠይቁም። ሰዎች ሙያቸውን፣ ጊዜያቸውን፣ ሃብታቸውን ወይም ገንዘባቸውን ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሊያውሉ ይችላሉ።
"በጎነት...
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞችን ብዛት 10 ሚሊዮን ማድረሱን አስታወቀ።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የቴሌኮም ፍቃድ አግኝቶ አገልግሎት መስጠት በጀመረበት አራት ዓመታት ውስጥ 10 ሚሊዮን የ90 ቀናት ንቁ ደንበኞች ማፍራቱን የድርጅቱ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ዊም ቫንሄለፑት ተናግረዋል።
ለስኬቱም አስተማማኝ እና ሁሉን...








