“ሰላም እና ልማት የትብብር ውጤት ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ደሴ ፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴንን(ዶ.ር) ጨምሮ የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከወግዲ ወረዳ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በዘላቂ የሰላም እና ልማት ዙሪያ መክረዋል። በውይይቱ የተሳተፉ ነዋሪዎች...

ባሕር ዳር ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን አከናውናለች።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዓመታዊ የማጠቃለያ ግምገማ እንዲሁም የቀጣይ 90 ቀናት እቅድ ኦሬንቴሽን መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ...

ከስደት ተመላሾችን ሕይወት ለማሻሻል የተቀናጀ እና የተደራጀ የቅብብሎሽ ሥርዓትን መከተል ይገባል።

አዲስ አበባ: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጉድ ሳማሪታን ማኅበር አዘጋጅነት በቅብብሎሽ ሥርዓት ዙሪያ ከአጋር አካላት ጋር ምክክር ተካሂዷል። በርካታ ኢትዮጵያውያን በሕገ ወጥ መንገድ የተሻለ ኑሮ ፍለጋ እና ለሥራ ወደ ዉጪ ሀገራት ይጓዛሉ። የዜጎች ግንዛቤ ባለመዳበሩ እና...

ያለ አሽከርካሪ የሚጓዘው መኪና!

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ አዲሱ ሞዴል መኪና፣ ቴስላ ግዙፍ ፋብሪካው ከሚገኝበት ኦስቲን ቴክሳስ ተነስቶ ምንም አይነት አሽከርካሪ ሰው ሳያስፈልገው፣ ግዥውን የፈጸሙ ደንበኞች ወደ ሚገኙበት ሕንጻ ድረስ በራሱ ተጉዞ ለባለቤቶቹ ተላልፏል። ይህ ክንውን...

ከ114 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በፍኖተ ሰላም ከተማ አካሂዷል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እድሜዓለም አንተነህ የሀገርን...