የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ደብረ ታቦር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኅብረተሰቡን ተሳትፎ በማጠናከር የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታውቋል። የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ የሰላም አማራጭ የብልህነት መንገድ በመኾኑ ጥያቄዎችን...
አካታች እና አሳታፊ ምክክር ለማድረግ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት በኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል በተሟላ ሁኔታ ሂደቱን ለማስጀመር ከክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር እና አጋር አካላት...
የውኃ ወለድ በሽታዎችን እንዴት መከላከል ይቻላል ?
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ ወለድ በሽታዎች በዓለማችን ላይ ዋነኛ የጤና ችግሮች ከኾኑ በሽታዎች መካከል ይጠቀሳሉ። በተለይም የንጽሕና አጠባበቅ እና የውኃ ማጣሪያ ሥርዓት ባልተሟላባቸው አካባቢዎች ከፍተኛ የኅብረተሰብ ጤና ስጋት ይፈጥራሉ።
ወይዘሮ ብርቱካን...
የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ጤና ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደሴ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም የላብራቶሪ ጥራት ማሻሻያ መርሐ ግብር የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ጤና ተቋማት እውቅና ሰጥቷል። በእውቅና መርሐ ግብሩ ላይ በቅርንጫፉ የሚደገፉ የሆስፒታል...
ክልሉን የልማት ማዕከል ለማድረግ ለሰላም እንደሚቆሙ በአዋበል ወረዳ የወጀል ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕርዳር፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ የወጀል ከተማ ነዋሪዎች ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።
በሰላማዊ ሰልፉ ሰላሜን እጠብቃለሁ ብልጽግናየን አረጋግጣለሁ፣ ሰላምን...








