የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ብቁ ፖሊስ ለመገንባት እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ከጎንደር ከተማ፣ ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እንዲሁም ከአድማ መከላከል ፖሊስ አመራሮች ጋር በጎንደር ከተማ ተወያይተዋል።
ኮሚሽነር ዘላለም በውይይቱ አንደገለጹት "በጥብቅ ዲሲፕሊን...
የክልሉን አስተማማኝ ሰላም ለማረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት።
ባሕር ዳር፡ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልልን አሁናዊ የሰላም ሁኔታ አስመልክቶ ከክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ እና የሰላም አማራጭን ከተከተሉ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ቆይታ አድርገናል።
ከሐምሌ መጨረሻ/2015 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ በተፈጠረው ግጭት...
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ያልተጠናቀቁ የልማት ሥራዎችን ለማጠናቀቅ እና አዳዲስ ተግባራትን ለመፈጸም እየተሠራ ነው።
እንጅባራ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የቀጣይ 90 ቀናት የክረምት ሥራዎች ዕቅድ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በእንጅባራ ከተማ ምክክር አካሂዷል።
በብልጽግና ፓርቲ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፍት ቤት...
አባቶች የተሰጣቸውን ጸጋ በመጠቀም ለሰላም መስፍን በትኩረት እንዲሠሩ የአማራ ክልል ሰላም እና...
ጎንደር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በሀገር በቀል የግጭት አፈታት እና በሰላም ግንባታ ዙሪያ ከተለያዩ ዞኖች እና ወረዳዎች ለተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች በጎንደር ከተማ የግንዛቤ ማሰጨበጫ ሥልጠና...
የጽንፈኛውን ሕልውና ለማክሰም ከሕዝብ የመነጠል እና የሃብት ምንጮችን የማምከን ሥራ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌትናንት ጄኔራል መሐመድ ተሰማ የቀጣይ የሕግ ማስከበር ተግባራት ዙሪያ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።
ሌትናንት ጄኔራል መሐመድ ተሰማ የሕዝብን ጥያቄ ሽፋን በማድረግ በክልሉ የተፈጠረው...








