የምሥራቅ ዕዝ በብርሸለቆ የውትድርና ትምህርት ቤት ለ2ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን የዕዙ መሪዎች አስመረቀ።

ፍኖተሰላም፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ፣ የወታደራዊ እና የአመራር ሥልጠና የወሰዱ ከቲም መሪ እስከ ክፍለጦር ያሉ መሪዎችን ነው ያስመረቀው። በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል አዛዥ...

ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ።

"ስፖርት ለአሸናፊ ሀገር" በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀውን ስለኢትዮጵያ መድረክ ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ...

“ፍልሰት በአግባቡ ከተመራ የማደግ እና አካታች የልማት ዕድልን ይፈጥራል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የፍልሰት ምክር ቤት ዓመታዊ የምክክር መድረክ ግምገማ ተካሂዷል። መድረኩን አስመልክቶ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አጋርተዋል። ዛሬ ባካሄድነው የብሔራዊ የፍልሰት ምክር ቤት ዓመታዊ...

ኢዜማ ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) "በሀሳብ እንፎካከራለን፣ ስለሀገር እንተባበራለን" በሚል መሪ መልዕክት ነው ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን እያካሄደ የሚገኘው። የኢዜማ ሊቀ መንበር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ፓርቲው የሀገርን ሁለንተናዊ...

ማኅበረሰብ አቀፍ የግጭት አፈታት ስልትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በደብረ ብርሃን ምክክር እያደረገ ነው፡፡ ቢሮው ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም የሰላም ድጋፍ ተቋም ጋር በመተባበር ነው...