ከሰላም ግንባታው ጎን ለጎን የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት አየሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን...
ፍኖተሰላም፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታ ችግሩ በምዕራብ ጎጃም ዞን ኅብረተሰቡ ከሁለንተናዊ እንቅስቃሴው እዲገታ በማድረግ ለተለያዩ ቀውሶች እንደዳረገው ተገልጿል።
ይህንን የጸጥታ ችግር የሚቃወም እና ሰላምን የሚሻ በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች የኅብረተሰብ ድምጾች ተስተጋብተዋል።
ከአሚኮ ጋር ቆይታ...
” የነገዋ አፍሪካ የምትገነባው በጋራ ጥረታችን ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕርዳር: ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሦስተኛውን የአፍሪካ ሥራ ዕድል ፈጠራ ጉባኤን ዛሬ አስጀምረዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የነገዋ አፍሪካ የምትገነባው በጋራ ጥረታችን ነው።ሦስተኛውን...
በእንጅባራ ከተማ በ575 ሚሊዮን ብር በኾነ ወጭ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ እና ማጣሪያ...
እንጅባራ: ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮጀክቱ ከጣሊያን የልማት አጋር ድርጅት በተገኘ በ575 ሚሊዮን ብር የረጅም ጊዜ ብድር የሚገነባ ነው ተብሏል።
ፕሮጀክቱ ከፍሳሽ ቆሻሻ ማጠራቀሚያና ማጣሪያ ፕላንት በተጨማሪ የመፀዳጃ ቤቶች ግንባታ...
ሰኔ 30፤ ድሮ እና ዘንድሮ
ባሕርዳር፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰኔ ወር ለአርሶ እደሮች፣ ለመንግሥት መስሪያ ቤት ሠራተኞች እና ለተማሪዎች እንደ ብርቅየዋ የመስቀል ወፍ ተናፋቂ ናት ቢባል ማጋነን አይኾንም።
የሰኔ ወር በተለይ ጎበዝ እና ደካማ ተማሪዎችን አንቀርቅባ የምትለይ ወንፊት በመኾኗ...
“ብሪክስ ከጠንካራ አዲስ ሀሳብ ተነስቶ ለዓለምአቀፍ ለውጥ የሚሠራ ብርቱ ኃይል ወደ መኾን ተሸጋግሯል” ...
ባሕርዳር: ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው የብሪክስ ጉባኤ የሰላም፣ የጸጥታ እና ዓለምአቀፍ አመራር መድረክ መክፈቻ ላይ ንግግር አድርገዋል።
በንግግራቸውም ስኬታማ ትብብርን ለማስቻል...








