ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለማቃለል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ትልቅ ድርሻ እያበረከተ ነው።
ደብረብርሃን፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የበጋ በጎ ፈቃድ መዝጊያ እና 2018 በጀት ዓመት የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የደብረ...
“ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከአካባቢ ልማት ባሻገር በርካቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ማድረግ...
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 3ኛው የአፍሪካ ሥራ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ፎረሙን የከፈቱት የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢንዱስትሪዎች እና የንግድ ተቋማት በተስፋፉ ቁጥር የሚፈጠረው የሥራ ዕድልም እንደሚጨምር ተናግረዋል።...
የአማራ ልማት ማኅበር የተጀመረው ራስን በራስ የማልማት አቅም ይበልጥ እንዲጠናከር ኢትዮጵያውያን ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ...
ባሕርዳር፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአልማ ሳምንትን ከሐምሌ 1/2017 ዓ.ም እስከ ሐምሌ15/2017 ዓ.ም እንደሚከበር ተገልጿል። የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ባለፉት 32 ዓመታት ከአባላት እና ከአጋር አካላት በተገኘ የልማት ሀብት የተለያዩ ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ...
በደሴ ከተማ በዓመቱ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ114 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ለማዳን ታቅዷል።
ደሴ፡ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። አሚኮ ያነጋገራቸው በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች የበጎ ፍቃድ ሥራን በራስ ተነሳሽነት እና በራስ...
ሰላምን ለማጽናት ቁርጠኞች መኾን አለባችሁ።
ወልድያ: ሰኔ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ሰላምን ለማረጋገጥ የሠለጠኑ ሚሊሻዎች ተመርቀዋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥዳዳሪ አራጌ ይመር ሠልጣኞቹ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመኾን...








