ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአቦላ ተራራ አስጀመሩ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ክልላዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ በአቦላ ተራራ አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል።
"በመትከል ማንሰራራት"...
ከችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ጎን ለጎን የእንክብካቤ ሥራዎችም እየተከናወኑ ነው።
ፍኖተ ሰላም፡ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ114 ሚሊየን በላይ የደን፣ የአትክልት እና የፍራፍሬ ችግኞችን ለመትከል እየተሠራ መኾኑን የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ አጉማሴ አንተነህ...
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው የአትክልት እና ፍራፍሬ ችግኞች እየተተከሉ ነው።
ጎንደር: ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሂዷል።
በክልል አቀፍ ደረጃ ከሐምሌ አንድ ጀምሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተከናወነ እንደሚገኝ የገለጹት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...
ከተማ አስተዳደሩ ከ10 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል አቅዶ እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በአራቱም ክፍለ ከተሞች የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ”በመትከል መንሰራራት” በሚል መሪ መልዕክት ተካሂዷል።
በአብማ ክፍለ ከተማ በተካሄደው ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ...
ወጣቶችም ከችግኝ ተከላ ባለፈ በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ተሰማርተው ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠሩ ስለመኾናቸውም አብራርተዋል፡፡
ደብረማርቆስ፡ ሐምሌ1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ተሰማርተው ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን እንደሚሠሩ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ አስታውቋል፡፡
በዞኑ የዜጎች የበጎ ፈቃድ አግልግሎት በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል፡፡
በክረምት የበጎ ፈቃድ...








