የወባ ስርጭት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ጭማሪ አሳይቷል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ 12 ሺህ 291 የሚኾኑ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ የኅብረተሰብ ጤና መከላከልና መቆጣጠር ኬዝ ቲም አስተባባሪ በላይሁን ከበደ ተናግረዋል፡፡ ይህ በ2016 ዓ.ም...

የሕዝብን ሰላም ለመጠበቅ በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ ሁሉ ለመድረስ ዝግጁ መኾናቸውን የሰላም አስከባሪ አባላት...

ደብረብርሃን፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ከአጋር የጸጥታ አካላት ጋር በጋራ በመኾን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ለሰላም አስከባሪ አባላት የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር የምሥጋና እና ዕውቅና መርሐግብር አከናውኗል። የሰላም አስከባሪ አባላቱ ከአጋር የጸጥታ አካላት ጋር...

አረንጓዴው እሳቤ ከውስጥ ወደ ውጭ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቃዊቷ ኮከብ ኢትዮጵያ ጥቁር ለኾነ ሁሉ ማብራት የጀመረችው ዛሬ አይደለም። በዚያ በጨለማው ዘመን ለብዙዎች መመኪያ እና ኩራት ነበረች። ኮርታ ማኩራት የቻለች ድንቅ ሀገርም ናት። ያቺ ታላቅ ሀገር ለአፍሪካውያን ጥላ...

በሰላም ግንባታ ሂደቱ ላይ ሁሉም ባለቤት ኾኖ እንዲሠራ የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ...

ባሕርዳር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በክልሉ የሰላም ግንባታ እና ግጭት አፈታት ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። የቀጣይ አምስት ዓመታት ስትራቴጅ ዕቅድም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። የአማራ ክልል...

ሰላም እና ልማት እንዲረጋገጥ ሴቶች ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ።

ፍኖተሰላም፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የምዕራብ ጎጃም ዞን ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከፍኖተሰላም ከተማ አሥተዳደር ጋር በመተባበር በከተማው ከሚገኙ የሴት ነጋዴዎች፣ አደረጃጀቶች እና መሪዎች ጋር በሰላም እና ልማት ጉዳይ ላይ የውይይት መድረክ...