ወባን ለመከላከል ለአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ትኩረት መሥጠቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወባማ ከኾኑ አካባቢዎች ውስጥ ምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። በዞኑ በ2017 በጀት ዓመት ከተመረመሩ 673 ሺህ 743 ሰዎች ውስጥ 127 ሺህ 647 የሚኾኑት በወባ በሽታ መጠቃታቸውን
የዞኑ...

ዝክረ ሐምሌ አምስት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየታሰበ ነው።
ሁመራ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዝክረ ሐምሌ 05/2008 ዓ.ምን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየታሰበ ነው።
ዝክረ በዓሉን በማስመልከት የክልልና የዞን ከፍተኛ መሪዎች ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የፓናል ውይይት እያደረጉ ሲኾን...
ከ250 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች ሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ወስደዋል።
እንጅባራ: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር መሬት መምሪያ የ2017 በጀት አመት የሥራ አፈፃፀሙን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በእንጅባራ ከተማ ገምግሟል።
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መሬት መምሪያ ኀላፊ በላይነህ የኔሰው የመሬት አሥተዳደር ሥርዓትን ለማዘመን የተጀመሩ...
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሊከሰት የሚችለውን የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ ከሚከሰትባቸው አካባቢዎች መካከል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። በዞኑ የሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች ለወባ ተጋላጭ መኾናቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ...