በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።

ሰቆጣ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቀጣይ 90 ቀናት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ የሚሠሩ ተግባራት የዕቅድ ትውውቅ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከበጋው የተሻለ ለመሥራት መዘጋጀታቸውን...

የጤና ጣቢያዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማስተካከል እየተሠራ ነው።

ዝክረ ሐምሌ 5/2008 በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ ታሰቧል። ሁመራ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለመጭው ትውልድ ነጻነትን እንጂ ተሻጋሪ እዳ አናወርስም" በሚል መሪ መልዕክት ዝክረ ሐምሌ 5/2008ን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል...

የጤና ጣቢያዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማስተካከል እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ በሥሩ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎች በ2017 በጀት ዓመት ያከናዎኗቸውን ሥራዎች እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመገምገም የ2018 ዕቅድ ትውውቅ በተለያዩ መድረኮች አካሂዷል። በግሽ ዓባይ ክፍለ...

የአረንጓዴ አሻራ የሥራ ዕድል መፍጠሪያ እየኾነ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ አሻራ ሥራ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ እየተከናወነ ዘንድሮ ሰባተኛ ዓመት ላይ ይገኛል፡፡ ዛፎችን መትከል በዋነኛነት ለአካባቢ ጥበቃ እና ለተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ታስቦ የሚሠራ ቢኾንም ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦውም ከፍተኛ...

የደዋጨፋ ወረዳ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ያስገነባቸውን ፕሮጄክቶች ማጠናቀቁን አስታወቀ።

ከሚሴ: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋጨፋ ወረዳ በ2017 በጀት ዓመት ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመርቋል። የደዋጨፋ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ መሐመድ ጌታቸው በበጀት ዓመቱ ከ18 በላይ ፕሮጀክቶችን ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ወረዳው ገንብቶ...