የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የደንበኞችን ርካታ ለማረጋገጥ ይሠራል።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 07/2017 (አሚኮ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ ከክልል መዝጋቢ እና ባለድርሻ አካላት ጋር ጉባኤ እያካሄደ ነው።
ተቋሙ በ2017 በጀት ዓመት አስራ አንድ...
የተተከሉ ችግኞች እንዲጸድቁ ክትትል እንደሚደረግ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 2 ጉራራ አካባቢ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የ7ኛ ዙር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩም...
ዓባይ ባንክ የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት እና የማኅበራዊ ኀላፊነቱን ለመወጣት እየሠራ መኾኑን ገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ ባንክ የተመሠረተበትን 15ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የባንኩ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ የኋላ ገሰሰ ዓባይ ባንክ 15ኛ ዓመቱን የሚያከብረው ደንበኞችን ለማመስገን እና ከባንኩ ጋር ያላቸውን...
የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች አቀባበል ተደረገላቸው።
ባሕርዳር፡ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ለሰላም እየገቡ ነው።
ከሰሞኑ መንግሥት ያደረገላቸውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለገቡ ከ467 በላይ ለሚኾኑ ታጣቂዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
በሰሜን...
አረንጓዴ አሻራ ምቹ ሀገርን ለትውልድ ለማስተላለፍ የሚያስችል ነው።
ጎንደር: ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ችግኝ ተክለዋል።
የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍቃዱ ተሰማ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ7 ዓመት በፊት...







