በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሰላም ማስከበር ጎን ለጎን በርካታ ፕሮጀክቶች ተገንብተዋል።
ከሚሴ: ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔረሰብ ምክር ቤቱ 5ኛ ዙር 25ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል።
በጉባኤ በ2017 በጀት ዓመት የተሠሩ የሰላም፣ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ተገምግመዋል።
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ምክር ቤት አባል ክቡር ሲራጅ ጀማል በ2017 በጀት ዓመት...
ስለ ከውል ውጭ የጉዳት ካሳ ምን ያውቃሉ?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች በአንድም ኾነ በሌላ ምክንያት ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ የጉዳቶቹ ምንጮች የወንጀል ድርጊቶች፣ በውል አለመፈጸም ወይም ከውል ውጪ በሚደርስ ኀላፊነት ሊኾኑ ይችላሉ።
በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ የሕግ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ እቅድን ለሁለተኛ ተከታታይ ቀናት እየገመገመ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሰብሳቢነት የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም ሀገራዊ እቅድን ለሁለተኛ ተከታታይ ቀናት እየገመገመ ነው።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው የየዘርፉን...
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ66 ሺህ በላይ ወጣቶችን የሥራ እድል ተፈጥሮላቸዋል።
እንጅባራ: ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሥራና ሥልጠና መምሪያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ66 ሺህ በላይ ወጣቶችን በተለያዩ የሥራ መስኮች ማሰማራ መቻሉን ገልጿል።
መምሪያው የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ ዓመት እቅድ...
በሚተካ ደም የማይተካ ሕይወት መታደግ አስደሳች ስጦታ ነው።
ደሴ፡ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች እና የመንግሥት ሠራተኞች የክረምት በጎ ፈቃድ የደም ልገሳ መርሐ ግብር ዛሬ አካሂደዋል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ ከሰጡት ሠራተኞች መካከል አቶ ደሳለኝ ንጉሴ ከዚህ ቀደም 13 ጊዜ...








