በየዓመቱ ችግኝ በመተከሉ የዛሮታ ወንዝ እየጠነከረ መጥቷል።
ሰቆጣ: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ዛሮታ ቀበሌ ሽምዝረይ ተፋሰስ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
የዛሮታ ቀበሌ ባለፉት አራት ዓመታት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...
የምዕራብ ጎንደር ዞንን የልማት ቀጣና ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ገንዳውኃ: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል፣ የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች በምዕራብ ጎንደር ዞን በገንዳ ውኃ ከተማ እየተሠሩ ያሉ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
የሥራ ኀላፊዎቹ የእንስሳት ኳራንታይን፣ የተጀመሩ...
ደም መለገስ ክቡር የኾነውን የሰው ሕይወት መታደግ ነው።
ፍኖተ ሰላም፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የጤና ተቋማት የደም እጥረት የሚያጋጥማቸው ታካሚዎች በስፋት እየተስተዋለ ነው።
የምዕራብ ጎጃም ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ከደብረ ማርቆስ ደም ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባበር በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የደም ልገሳ...
በአማራ ክልል የሰብአዊ መብቶች ፎረም ተመሠረተ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰብአዊ መብቶች ፎረም ተመሥርቷል። ፎረሙ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤትን፣ ፍትሕ ቢሮን፣ የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን፣ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽንን፣ የሃይማኖት ተቋማትን እና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን 452 የንጹህ መጠጥ ውኃ ተቋማት ተገንብተው አገልግሎት ጀምረዋል።
ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 452 የንጹህ መጠጥ ውኃ ተቋማትን በመገንባት የዞኑን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋንን ወደ 48 ነጥብ 8 በመቶ ከፍ ማድረጉን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ውኃ እና ኢነርጅ ልማት መምሪያ አስታውቋል፡፡
የምሥራቅ ጎጃም...








