ለአዕምሮ ልማት ምን ያክል እየተሠራ ነው?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዜጎቻቸው የአዕምሮ ዕድገት ላይ የሠሩ ሀገራት ሥልጣኔያቸውን ከፍ አድርገዋል። ከቀደሙት ሥልጣኔዎች ላይ አዳዲስ ሥልጣኔዎችን እየደረቡ ሄደዋል። የሥልጣኔ መሠረቱ ትምህርት እና ዕውቀት ነው። የዜጎቻቸው የአዕምሮ ዕድገት...

ትኩረት ያጣው የመተማ የቁም እንስሳት ማቆያ ወደ ሥራ እንዲገባ ተጠየቀ።

ገንዳውኃ: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል፣ የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የሀገር መከላከያ ከፍተኛ አዛዦች በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ የእንስሳት ኳራንታይንን ምልከታ አድርገዋል። በሀገር ደረጃ ካሉት ውስን የእንሰሳት ኳራንታይን ውስጥ አንዱ በምዕራብ ጎንደር ዞን...

ልጆች ክረምቱን እንዴት ያሳልፉ?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር አራት ወቅቶች አሉ። መኸር፣ በጋ፣ ጸደይ ወይም ደግሞ በልግ እና ክረምት። ከሰኔ ወር አጋማሽ ጀምሮ ያለው ወቅት ደግሞ የክረምት ወቅት ነው። በዚህ ጊዜ የተማሪዎች የ10...

118 ፕሮጀክቶችን እየገነባ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን እና አካበቢው አልማ ጽሕፈት አስታወቀ።

ፍኖተ ሰላም: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ232 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ 118 ፕሮጀክቶችን እየገነባ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን እና አካበቢው አልማ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ጽሕፈት ቤቱ 587 ሺህ 923 ነባር አባላትን በማፍራት በምዕራብ...

የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የተጀመረው ጉዞ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አቶ አደም ፋራህ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ላለፉት ሦስት ቀናት የተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ...