የደቡብ ወሎ ዞን በአረንጓዴ አሻራ ሥራ ለፍራፍሬ ችግኞች ልዩ ትኩረት ሰጥቷል።
ደሴ: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የግብርና ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን ወሎ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ የማኅበረሰብ አገልግሎት የሙዝ ክላስተር ችግኝ ተከላ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ አካሂዷል።
በተያዘው የአረንጓዴ አሻራ...
ሁለት ዓመታትን በአንታርክቲካ የኖሩት የጽናት ተምሳሌቶች
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለማችን ደቡባዊ ጫፍ የሚገኘውን አህጉር አንታርክቲካን የከፍታዎች ምድር ይሉታል። በጣም ቀዝቃዛማ፣ በጣም ነፋሳማ እና በጣም በረዷማ ስፍራ ስለኾነ ነው ይህ መጠሪያ የተቀጠለለት።
በስፋቱ አምስተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የትምህርት ተቋማትን ምቹ ለማድረግ እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በተመለከተ ከመንግሥት እና ከግል ትምህርት ቤት ከተውጣጡ መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡
በውይይቱ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀንን እያከበረ ነው።
ጎንደር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩንቨርሲቲ "ለሕይወት የተገናኙ፤ ለልህቀት የተዋሐዱ" በሚል መሪ መልዕክት ነው የቀድሞ ምሩቃን ቀንን እያከበረ የሚገኘው።
በመርሐ ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አስራት አጸደወይን (ዶ.ር) የቀድሞ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንቶች፣ ሠራተኞች፣ የቀድሞ ምሩቃን እና ጥሪ...
” ዓመቱ እውነትም የኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን መነሻ የሆነ ዓመት ነበር” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2017 (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የማንሠራራት ጉዟችንን የሚያጸኑ አዳዲስ እመርታዎችን ለማስመዝገብ በጋራ የምንተጋበት ዓመት ነው ብለዋል።
የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን እንደመነሻ...








