የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የመሬት መረጃ አያያዝ ሥርዓትን ለማዘመን እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚከታተላቸውን የግብርና፣ የውኃ እና ኢነርጂ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ፣ የመሬት ቢሮ እና የደን...

የወይዘሮ ስኂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ደሴ: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወይዘሮ ስኂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። የወይዘሮ ስኂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን ሰለሞን ይመር በ2017 ዓ.ም ከደረጃ 2 እስከ ደረጃ 5፣...

“ሁሉን ተመራመሩ፤ የሚጠቅመውን ያዙ” ዶክተር አብርሃም አስናቀ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቀድሞው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ ዶክተር አብርሃም አስናቀ ወደ ጎንደር ተመልሼ የወጣትነት ዘመኔን በማስታወሴ ደስ ብሎኛል ነው ያሉት። መመረቅ...

ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃን እያጣራ መኾኑን የአማራ ክልል ሲቭል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሀብት አሥተዳደር እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን እና የሚደግፋቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ...

ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ እየገነባ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን...