በደብረ ብርሃን ከተማ 25 ኢንዱስትሪዎች ወደ ማምረት ተሸጋግረዋል።

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ግዙፍ ፋይዳ ያላቸው 25 ኢንዱስትሪዎች ወደ ምርት መግባታቸውን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ገልጿል። መምሪያው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት...

እርስዎ በዓመት ስንት ጊዜ ቅድመ ምርመራ ያደርጋሉ?

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎችን ካላመመን በስተቀር ወደ ሕክምና ተቋማት አንሄድም። ሰው ሳያመው ወደ ሕክምና መሄድ ምን የሚሉት ሟርት ነው የሚሉም አሉ። አንዳንድ ብልሆች ግን አስቀድመው ጤንነታቸውን በሕክምና ያረጋግጣሉ። ሙሉ ምርመራ በማድረግ የጤንነታቸውን...

“በመትከል ማንሠራራት ጉዞ ላይ ነን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ "ዛሬ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ ሀገር ለማስረከብ ከነገ ሀገር ተረካቢ ታዳጊዎች፣ ወጣቶች፣ የክልሉ እና የባሕር ዳር ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የአረንጓዴ አሻራችንን አኑረናል" ብለዋል። የአረንጓዴ...

እውነተኛ ዳኛ ካለ እንኳን ባላንጋራ ወንዝም ይረታል የሚል ብሂል ያለው ሕዝብ ነው” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ ዕድሳት፣ የማስፋፊያ እና የዲጂታላይዜሽን ሪፎርም ሥራዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ...

“ፍርድ ቤቶችን መደገፍ ሕዝብን መደገፍ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ ዕድሳት፣ የማስፋፊያ እና የዲጂታላይዜሽን ሪፎርም ሥራዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት...