“ለእናቶች ቀድመን መድረስ ያለብን ሴቶች ነን”

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ሴቶች ማኅበራት ፌዴሬሽን የቦርድ መሪዎች፣ አባል ማኅበራት እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት የችግኝ ተከላ እና የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተካሂደዋል። ‎ ‎የችግኝ ተከላው በባሕር ዳር ከተማ ለፌዴሬሽኑ ሕንፃ መገንቢያ በተሰጠው...

አካል ጉዳተኞችን ያላካተተ ልማት ውጤታማ መኾን አይችልም።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምንም እንኳን እንደሌሎቹ ጓደኞቿ ተሯሩጣ መሥራት የምትችልባቸው እግሯቿ ባይሠሩም ጠንካራ ሞራል፣ ሌሎች እግር ያላቸው ሰዎችን የሚያስንቅ የሥራ ባሕል እና ብልሀትን የታደለች ወጣት ናት በዛብሽ ጎበዜ። በዛብሽ ጎበዜ...

በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥ እና የተደራሽነት ችግሮችን ለመቅረፍ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን...

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጻም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዶል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ኀላፊ የሺዋስ አንዱዓለም በ2017...

ትብብር እና ቅንጅት የማኅበረሰብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የትብብር እና የቅንጅት መድረክ ተካሂዷል። የመንግሥት እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ትብብር እና ቅንጅት ለሰላም ግንባታ፣ ለዘላቂ ልማት እና ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ...

ሰላምን የመረጡ የታጣቂ መሪዎች እና አባላቱ ወደ አካባቢያቸው ተመለሱ።

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ሰላምን መርጠው ወደ አካባቢያቸው ተመልሰዋል። ታጣቂዎቹ ለማኅበረሰባቸውም ይሁን ለራሳቸው ከችግር ውጭ ያተረፉት ነገር ባለመኖሩ ሰላማዊ መንገድን መምረጣቸውን ነው የተናገሩት። ታጣቂዎችን ይመራ የነበረው አለሙ...