ፀደይ ባንክ በቀጣይ አገልግሎቶችን ዲጂታላይዝ በማድረግ ተደራሽ ለመኾን እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ ከማስተር ካርድ እና የሰፖርስ ኤዱኬሸን ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። የፀደይ ባንክ የዲጂታል እና ብራንች ባንኪንግ ምክትል ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ታደሰ ባንኩ በዘርፉ ሥራ በጀመረባቸው ሦሥት ዓመታት...

የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡

ጎንደር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የሚገኘው የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲፕሎማ የጤና ዘርፍ ሲያስተምራቸው የቆዩ 571 ተማሪዎችን ነው ዛሬ ያስመረቀው። ተመራቂዎቹ በነርሲንግ፣ በፋርማሲ ቴክኒሽያን፣ በሜዲካል ላብራቶሪ፣ በሚድ ዋይፈሪ እና በጤና መረጃ ቴክኒሽያን አምስት...

“የመካከለኛው ዘመን ቅርሶችን ለመጠገን የሚረዳ የኖራ ፋብሪካ በግንባታ ላይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም...

“ትምህርት የትውልድ ቅብብሎሽን ለማስቀጠል አስፈላጊ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ...

“ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ለኾነው ግብርና ትኩረት መስጠት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም...