“አሚኮ ለሀገር አንድነት ተጨማሪ አቅም ኾኗል” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤ አራተኛ ቀን ውሎውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን ውሎው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ2017...

በፍርድ ቤቶች ከቀረቡ መዝገቦች ውስጥ ከ90 በመቶ በላይ ምላሽ መሠጠቱን የአማራ ክልል ጠቅይ ፍርድ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤ የሦስተኛ ቀን ውሎ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን አድምጧል። የአማራ...

በሴቶች እና ህጻናት ተሳትፎ ከ1ሚሊዮን በላይ ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል፡፡

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ጋር በመተባበር እንደ ክልል በባሕር ዳር ከተማ የችግኝ ተከላ መርሐ...

“ዛሬ ላይ የምንተክለው ችግኝ ለነገው ትውልድ የምናስረክበው ገጸ በረከት ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሂደዋል። በ7ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የመንግሥት ሠራተኞችን ጨምሮ መላው ኢትዮጵያውያን ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ምህዳራዊ ፋይዳ ያላቸው...

ማርን በባሕላዊ መንገድ እስከ መቼ?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት ግርማይ ታዴ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ነዋሪ ሲኾን ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በንብ ማነብ ሥራ ላይ ተሰማርቶ እየሠራ ይገኛል፡፡ ወጣት ግርማይ ከዚህ በፊት ከረጅ ድርጅቶች ባገኘው የዘመናዊ...