የልማት አርበኞች አሻራቸውን ሊያሳርፉ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የአረንጓዴ አሻራ አርበኞች አሻራቸውን ለማሳረፍ ወደ ችግኝ መትከያ ቦታዎች እየተመሙ ነው። የአረንጓዴ አሻራ አርበኞች የሚተከሉ ችግኞችን በመያዝ ወደተዘጋጀው ተፋሰስ እያመሩ ነው። የችግኝ ተከላው በሰቆጣ ከተማ አማኑኤል...

የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በመላው ሀገሪቱ ተጀመሯል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀምበር የ700 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ኢትዮጵያውያን በመላው ሀገሪቱ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በነቂስ በመውጣት አሻራቸውን ማኖር ጀምረዋል። ላለፍት ስድስት ዓመታት 40 ቢሊየን ችግኝ የተከለችው ኢትዮጵያ...

የጤና ስጋቶችን ቀድሞ መከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ የምርምር ሥራዎች ተሠርተዋል።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምርምር ግምገማ እና ዓመታዊውን የምርምር ውጤት ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ኃይሉ ኢንስቲትዩቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ...

በማረሚያ ቤቶች የሰብአዊ መብት አያያዝ ዋነኛው ትኩረት ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ እፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ አካሂዷል። የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር ረዳት ኮሚሽነር ሀብታሙ ሲሳይ...

“የተሰጠን ዕውቅና በሙያችን የልኅቀት ማዕከል ኾነን ሕዝብን እንድናገለግል አደራም ጭምር ነው” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ ለርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው እና...