“በጋራ እናሳከዋለን” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ ግንፍሌ አካባቢ ችግኝ ተክለዋል። በችግኝ ተከላው መልዕክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት ዓመታት በተከልናቸው ችግኞች ታላቅ ገድል ሠርተናል...

በምዕራብ ጎንደር ዞን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል።

ገንዳ ውኃ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል። "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበረ ያለው የአንድ ቀን ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ...

“ጀምረናል እንጨርሳለን፣ ተልመናል እናሳካለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ አባጅፋር ቤተ መንግሥት ችግኝ ተክለዋል። በኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳ ጀምሮ መካሄድ...

የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ4 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ላይ የችግኝ ተከላ ይካሄዳል። የምዕራብ ጎጃም ዞን እና የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሪዎች እንዲሁም የተለያዩ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጅማ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን አስጀመሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ ችግኝ ተክለዋል። በኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ከማለዳ ጀምሮ መካሄድ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ...