የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ጎንደር ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና አባላት፣ ከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ:-...
አማራ ክልል ሰላሙን አጽንቶ በአረንጓዴ ልማት ሥራ ላይ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች ከባሕር ዳር ነዋሪዎች ጋር በመኾን ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በድባንቄ ተራራ ላይ ችግኝ እየተከሉ ነው።
በዚሁ መርሐ ግብር ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት...
የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ድንባንቄ ተራራ ላይ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በጀመሩ በ7ኛው ዓመት ዛሬ በአንድ ጀንበር ብቻ 700 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተጀምሯል።
በአማራ ክልልም መሪዎች ከሕዝቡ...
የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተጀምሯል።
በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ...
“በረጅም ጊዜ የመጣውን የሰው እና የተፈጥሮ የተዛባ ግንኙነት በረጅም ጊዜ ሥራ ማስተካከል ያስፈልጋል” ርእሰ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ቱሉ አዳሜ ቀበሌ ቋሳር ተራራ ላይ
እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው የአረንጓዴ አሻራቸውን ያስቀመጡትና መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...








