ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በጤናው ዘርፍ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ደብረታቦር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በጤናው ዘርፍ ያሠለጠናቸውን 121 ተማሪዎች አስመርቋል። ከተመራቂዎቹ ውስጥ 42ቱ ሴቶች ናቸው።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ተወካይ ፕሬዝዳንት ሀብቱ ወርቁ (ዶ.ር) የጤና...
አካል ጉዳተኝነት ደም ከመለገስ አያግድም።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አካል ጉዳተኞች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች እየተሳተፉ ነው።
በባሕርዳር ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ ደም የመለገስ መርሐግብር "ደም በመለገስ የብዙዎችን ሕይዎት እንታደግ" በሚል መሪ መልዕክት ተካሂዷል። በዚህ የደም...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዕውቅና ሰጠ።
ባሕርዳር ፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በምክክር ሂደቱ ላበረከተው አስተዋጽኦ ዕውቅና ሰጥቷል።
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዓላማዎች እና ግቦች እንዲሳኩ፣ በኢትዮጵያ ችግሮችን በምክክር...
“የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የኢትዮጵያን የመምራት፣ የመፍጠር እና ራሷን ለዓለም የመግለጥ ፍላጎቷ ማሳያ ነው” ምክትል...
ባሕርዳር ፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ሥራ ከጀመረ 130ኛ ዓመቱን ዛሬ አክብረናል ብለዋል።
በዓድዋ የድል መንፈስ የተወለደው ይህ የባቡር አገልግሎት...
ቴክኖሎጅን ለበጎ ዓላማ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ ቴክኖሎጂ መዘመን እና ማደግ ጋር ተያይዞ ከተለያዩ ምንጮች እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው መረጃ ይለቀቃል። ምን ያህሉ ግን ትኩረታችንን መያዝ ይችላል?
እንደ አውሮፓውያን...








