ልጆቼ ዓባይን አደራ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእድሜ እኩሌታቸውን ሀገራቸውን በቅንነት ሲያገለግሉ ኑረዋል። ቅን፣ ገራገር፣ ሰው ወዳድ እና ሰዎችም የሚወዷቸው ተግባቢ ናቸው። ብዙ ጊዜ ሕዝባቸውን በዕውቀታቸው እና በሚችሉት ሁሉ ለማገልገል ካላቸው ፍላጎት በመነጨ በአውራ ጎዳና...

ዓባይ በቤቱ አድሯል!

ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንቶቹ ዜማዎች ትዝታ ኾነዋል፤ የጥንቶቹ ግጥሞች ለታሪክ ተጽፈዋል፤ ለነበር ተከትበዋል፤ የትናንቱን ለማስታወስ ተቀምጠዋል። አሁን ዓባይ አይንከራተትም፣ አሁን ዓባይ ማደሪያ አያጣም። አሁን ዓባይ ግንድ ይዞ አይዞርም። አሁን ዓባይ የሀገሩን...

በፍኖተ ሰላም ከተማ የተለያዩ የመሠረተ ልማቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ፍኖተ ሰላም፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት በኅብረተሰቡ ተሳትፎ፣ በአጋር ድርጅቶች እና በመንግሥት ወጭ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ተመርቀዋል። የሰላም ሁኔታውን ከማረጋጋት ሥራ ጎን ለጎን ከ76 ሚሊዮን...

የሳንባ ካንሰር እንደ ሀገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ እና ከማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ጋር በመተባበር የዓለም የሳንባ ካንሰር ቀንን እያከበረ ነው። እንደ ሀገር የሳንባ ካንሰር ስርጭትን ለመግታት ከቅድመ መከላከል እስከ...

በአማራ ክልል በ32 መናኸሪያዎች የኢ-ትኬቲንግ አገልግሎት እየተሰጠ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን በባሕርዳር ከተማ ያሥገነባቸውን የኢ-ቲኬቲንግ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ጎብኝቷል። የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን ኀላፊ ዘውዱ ማለደ በአማራ ክልል ያሉት የሕዝብ...