አፍሪካ ለአየር ንብረት ለውጥ እየወሰደችው ላለው የመፍትሔ እርምጃ 3 ትሪሊዮን ዶላር ያስፈልጋታል።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ኅብረት ጋር በመተባበር ሁለተኛውን የአፍሪካ አየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ከጳጉሜ 03 እስከ ጳጉሜ 05/2017 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ለማስተናገድ ዝግጅት እያደረገች ትገኛለች። የጉባዔውን ዝግጅት አስመልክቶ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዕድገት ምስጢሩ አጋር አካላትን ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ መፍጠር መቻሉ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። የቀድሞ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር መንገሻ አድማሱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለእርሳቸው እና በመድረኩ ላልተገኙ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተቋማዊ እና ሀገራዊ ፍሬዎች...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) የጎንደር ዩኒቨርሲቲን 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉን...
በቅንጅት ከተሠራ ሕገ ወጥ የሰዎችን ዝውውር መቀነስ ይቻላል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ "ከአጋር ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማኅበር" ጋር በመተባበር በሰው የመነገድ፣ በሕገ ወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገር፣ ተዛማጅ ወንጀሎችን ለመከላከል እና ምላሽ...
ሕዝብ እንዳይጎዳ እና እንዳይበደል በማሰብ የሰላም አማራጭ መቀበሉን የቀድሞ ታጣቂ ቴዎድሮስ ከበደ ተናገረ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር መተማ እና አካባቢው ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረው እና ራሱን የካራማራ ክፍለ ጦር ብሎ የሰየመው ቡድን የኮሙዩኒኬሽን እና የመረጃ ዕቅድ ትንተና መምሪያ ኀላፊ የቀድሞ ታጣቂ ቴዎድሮስ...








