ያልታቀደ እርግዝና እናቶችን ለተወሳሰበ የጤና ችግር ያጋልጣል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት ባለፉት 40 ዓመታት የእናቶችን እና ሕጻናትን ሞት ለመቀነስ ትኩረት ሰጥቶ ሲሠራ ቆይቷል። በተሠራው ሥራም የእናቶች ሞት 40 በመቶ፤ የሕጻናትን ሞት ደግሞ 59 በመቶ መቀነስ መቻሉን...

በተያዘው ክረምት የመማሪያ ክፍሎችን ግንባታ በማጠናቀቅ ለቀጣይ መማር ማስተማር ሥራ እየተዘጋጁ ነው።

ደሴ፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ የክረምት ወቅት ትምህርት ቤቶች ለ2018 የትምህርት ዘመን የተለያዬ ዝግጅት የሚያደርጉበት ወቅት ነው። በደሴ ከተማ የሚገኙት የካራጉቱና የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በቀጣይ ዓመት ለመማር ማስተማር...

በዘመናዊ ቴክኖሎጅ ታግዞ የሚገነባቸው ሕንጻዎች ተመራጭ እየኾኑ መኾናቸውን ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጅን በመጠቀም በተለያዩ ቦታዎች ሕንጻዎችን በፍጥነት እና በጥራት እየገነባ መኾኑን አስታውቋል። ኮርፖሬሽኑ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ በተገጣጣሚ ቴክኒዎሎጅዎች የተለያዩ ሕንጻዎችን የግንባታ እና የጥገና ሥራ እየሠራ...

በሸማች ማኅበራት እና ዩኒየኖች በኩል መሠረታዊ የፍጆታ ምርትን በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ ተችሏል፡፡

ደብረማርቆስ፡ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ዋለ አባተ በዞኑ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እና በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ዜጎችን ለመደገፍ በሸማች ማኅበራት በኩል መሠረታዊ የፍጆታ ምርትን በማቅረብ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ብለዋል፡፡ለመንግሥት ሠራተኞች እና...

የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ገበያን ለማረጋጋት በንቃት ለተሳተፉ አካላት ዕውቅና ሰጠ።

ደሴ: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ገበያን ለማረጋጋት በንቃት ለተሳተፉ ነጋዴዎች፣ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች፣ አስመጭዎች እና ላኪዎች ዕውቅና ሰጥቷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ" የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ መልዕክት የንግድ...