ቀሪ የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራዎችን ለመሥራት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት የትግራይ ሕዝብን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ኀላፊነታቸውን እንዲወጡም የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እየተሠሩ ያሉ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የኮሚሽኑ...
ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል ፣ ቡሔ፣ እንግጫ ነቀላ እና ከሴ አጨዳ ትውፊት ብቻ ሳይኾኑ ቅርስ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ በክረምት ወራት የሚከበሩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን ምክንያት በማድረግ መግለጫ ሰጥቷል።መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ የአማራ ክልል...
የአካባቢ ጽዳትን መጠበቅ የዘወትር የሥራ ባሕላችን ሊኾን ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "ጽዱ ኢትዮጵያን ባሕል እናድርግ" በሚል መሪ መልዕክት የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። የአካባቢ ጽዳት እና ውበት ጽዱ አካባቢን በመፍጠር እና ጤናማ ኅብረተሰብን ለመገንባት አስተዋጽኦው የጎላ ነው።
የደብረ...
ያልታቀደ እርግዝና እናቶችን ለተወሳሰበ የጤና ችግር ያጋልጣል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት ባለፉት 40 ዓመታት የእናቶችን እና ሕጻናትን ሞት ለመቀነስ ትኩረት ሰጥቶ ሲሠራ ቆይቷል። በተሠራው ሥራም የእናቶች ሞት 40 በመቶ፤ የሕጻናትን ሞት ደግሞ 59 በመቶ መቀነስ መቻሉን...
በተያዘው ክረምት የመማሪያ ክፍሎችን ግንባታ በማጠናቀቅ ለቀጣይ መማር ማስተማር ሥራ እየተዘጋጁ ነው።
ደሴ፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ የክረምት ወቅት ትምህርት ቤቶች ለ2018 የትምህርት ዘመን የተለያዬ ዝግጅት የሚያደርጉበት ወቅት ነው። በደሴ ከተማ የሚገኙት የካራጉቱና የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በቀጣይ ዓመት ለመማር ማስተማር...








