ሰላምን በማረጋገጥ የልማት ሥራዎች ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሚዳ ወረሞ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሽዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ ከሁሉም ቀበሌዎች የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች በአካባቢው ሰላም እና ልማት ሥራዋች ዙሪያ መክረዋል።
በመድረኩ የወረዳው ሕዝብ ከሰላም ማስከበር ሥራው ጎን ለጎን የተጀመሩ የመሠረተ ልማት...
ነፍሰ ጡር እናቶች በወባ ሲያዙ ምን ማድረግ አለባቸው ?
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ነፈሰ ጡር እናቶች ለወባ የመያዝ ዕድላቸው ሰፊ እንደኾነ ይነገራል።
ወይዘሮ እናት ከበደ በእርግዝና ወቅት የወባ በሽታ ይዟቸው ነበር። ወይዘሮ እናት የሚኖሩበት አካባቢ ረግረጋማ በመኾኑ በተደጋጋሚ በወባ በሽታ እንደሚጠቁ ይናገራሉ፡፡በአንድ...
የዘላቂ ልማት መካነ ጥናት ተቋም ከ160 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ደሴ: ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘላቂ ልማት መካነ ጥናት ተቋም በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል፣ ወረባቦ፣ ተሁለደሬ እና ቃሉ ወረዳዎች ጋር በቅንጅት ዘላቂ ልማት እንዲመጣ እየሠራ ነው፡፡ግብረ ሰናይ ተቋሙ "የበጎነት ሳምንት" በሚል የአረንጓዴ ትግበራ ሳምንትን...
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማዘመን እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን ኀላፊ ዘውዱ ማለደ በበጀት ዓመቱ የትኩረት መሥኮች ተለይተው በርካታ ሥራዎች...
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እኛ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረግነው መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ተወያይተናል። ምክር ቤታችን...








